የታላቁ ህዳሴ ግድብ ከዲፕሎማሲዊ ውይይቶችና ድርድሮች አኳያ ሲቃኝ

19/09/2025 30 min Temporada 1 Episodio 42
የታላቁ ህዳሴ ግድብ ከዲፕሎማሲዊ ውይይቶችና ድርድሮች አኳያ ሲቃኝ

Listen "የታላቁ ህዳሴ ግድብ ከዲፕሎማሲዊ ውይይቶችና ድርድሮች አኳያ ሲቃኝ"

Episode Synopsis

''ለአካባቢ ጉዳይ የየሀገራትን ድርሻ በህግ መወሰን ይጠይቃል። ይህ ከሌለ ሦስቱም ሀገራት ሆኑ ሌሎቹ በዘላቂነት መንገዶቻቸውን ሊያቀኑ አይችሉም። የውኃ ክፍፍል ወይም መጋራት የሚባለው በህግ መመሥረት አለበት — ኃብት ባጠረ ቁጥር እኔ እለቅልሃለሁ፤ አልጎዳህም ብቻ በማለት ሀሳባቸው ሊረጋ አይችልም "- ሲሉ ሀይድርሎጁስቱ፣ የውኃ ሐብቶች መሃንዲስና የታላቁ የህዳሴ ግድብ ተደራዳሪው ፕሮፌሰር ይልማ ስለሺ ተናግረዋል።የታላቁ የህዳሴ ግድብ ጋር በተገናኘ የሚነሱ አንኳር ዲፕሎማሲዎችና የባይንዲንግ አግሪመንት ጉዳዮች የሶቨርኒቲ ሶርስስ ፕሮግራም አቅራቢ ከሀይድሮሎጂስት ፣ የውኃ ሀብቶች መሃንዲስና የታላቁ ህዳሴ ግድብ ተደራዳሪው ፕሮፌሰር ይልማ ስለሺ ጋር ተወያይቷል።
ሙሉ ፕሮግራሙን ያዳምጡ:


More episodes of the podcast Sovereignty Sources