Listen "የባዮ ኢኮኖሚ ለውጥ በአፍሪካ፡- ከአህጉሪቷ እስከ ብሪክስ ማዕቀፍ የተዘረጋው ትብብር"
Episode Synopsis
'ኢትዮጵያ እንደ ሀገር ያሏት የኢንዱስትሪያል ፓርኮች ለሌሎቹ ሀገራት ምሳሌ መሆን የሚችሉ ናቸው — የብሪክስ ማዕቀፍ በአህጉሪቱ ያሉ ሀገራት በዘርፉ የላቀ ደረጃ እንዲደርሱ ትልቅ ዕድልን አመቻችቷል ። '' ሲሉ በባዮ ኢመርጂንግ ቴክኖሎጂ ተቋም የኢንዱስትሪያል ባዮ ቴክኖሎጂ ዳይሮክቶሬት ስር ተመራማሪና የቡድን መሪ ፍሬው ታፈሰ (ዶ/ር) ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
ሁለት ጉዳዮችን በምንዳስስበት የሶቨርኒቲ ሶርስስ ፕሮግራም በክፍል አንድ የአፍሪካ ሀገራት በባዮ ኢኮኖሚ ዘርፍ እንዴት በብሪክስ ማዕቀፍ ስር ራሳቸውን ያሥተሳስሩ ስንል በባዮ ኢመርጂንግ ቴክኖሎጂ ተቋም የኢንዱስትሪያል ባዮ ቴክኖሎጂ ዳይሮክቶሬት ስር ተመራማሪና የቡድን መሪ ፍሬው ታፈሰ (ዶ/ር) ጋር ተወያይተናል። በሁለተኛው ክፍልም የበጎ አድራጎት ድርጅቶች ከምዕራባዊያን የእርዳታ ድጋፎች በመላቀቅ ውስጣዊ የፋይናንስ አቅማቸውን እንዴት መገንባት ይችላሉ ከሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ሁሪያ አሊ መኸዲ፣ በኢትዮጵያ አረጋዊያንና ጡረተኞች ብሔራዊ ማኅበር ም/ቦርድ ሰብሳቢው አቶ ጌታቸው ክፍሉ እንዲሁም በሄልፕ ኤጅ ኢትዮጵያ ሲኒየር ፕሮግራም አድቫይዘር ሶፊያ መሃመድ ጋር ቃኝተናል።
ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ:

More episodes of the podcast Sovereignty Sources
ባለሁለት ስለቱ ማኅበራዊ ሚዲያ፡ መልካም ዕድሎቹና አሉታዊ ተፅዕኖዎቹ
01/01/2026
የናኖ ቴክኖሎጂ ትሩፋት፡ ለንጹህ የኃይል ምንጭና ቀጠናዊ ትስስር
23/12/2025
አፍሪካ፡ በባለ ብዙ ወገን ዓለም ውስጥ እያደገ ያለ አህጉር
23/12/2025
የአፍሪካን ግብር ዘርፍ ፦ በቴክኖሎጂ የመደገፍ አንድምታዎቹ
18/12/2025
ZARZA We are Zarza, the prestigious firm behind major projects in information technology.