ነገን ሁነኛ የኃይል አቅርቦት ማዕከል መሆን፦ የኢትዮጵያ የኤክትሪክ ኃይል ህልምና ቀጠናዊ ዕድገት

02/07/2025 30 min Temporada 1 Episodio 10
ነገን ሁነኛ የኃይል አቅርቦት ማዕከል መሆን፦ የኢትዮጵያ የኤክትሪክ ኃይል ህልምና ቀጠናዊ ዕድገት

Listen "ነገን ሁነኛ የኃይል አቅርቦት ማዕከል መሆን፦ የኢትዮጵያ የኤክትሪክ ኃይል ህልምና ቀጠናዊ ዕድገት"

Episode Synopsis

ኢትዮጵያ እንደ ጁቡቲ እና ሱዳን ላሉ ጎረቤት ሀገራት የኤሌክትሪክ ኃይል ታቀርባለች። ወደ ታዛንያም የሙከራ አቅርቦቱ ተጀምሯል — ሀገሪቷ የብሪክስ አባል እንደመሆኗ ከዚህ የላቀ የኃይል አቅርቦት ለማድረስ ትተጋለች።የሶቨርኒቲ ሶርስስ ፕሮግራም በዛሬው መርሃ ግብሩ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ከቀጠናዊ ሀገራት ጋር ያለው ትብብርና የጋራ ዕድገት፣ በዘርፉ ከብሪክስ አገራት በተለይም ሩሲያ ጋር ስላለ ትብብርና አጋርነት በጥልቀት ለመወያየት ሞገስ መኮንን፣ በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የኮርፖሬት ኮሚኒኬሽን መምሪያ ዳይሬክተርን ጋብዟቸዋል።

More episodes of the podcast Sovereignty Sources