ሰርጌ ላቭሮቭ በተመድ ጠቅላላ ጉባዔ፡ የአፍሪካ ፣ እስያ እና የካሪቢያን ሀገራት ድምጽ ሊደመጥ ይገባዋል

30/09/2025 1h 0min Temporada 1 Episodio 45
ሰርጌ ላቭሮቭ በተመድ ጠቅላላ ጉባዔ፡ የአፍሪካ ፣  እስያ እና የካሪቢያን ሀገራት ድምጽ ሊደመጥ ይገባዋል

Listen "ሰርጌ ላቭሮቭ በተመድ ጠቅላላ ጉባዔ፡ የአፍሪካ ፣ እስያ እና የካሪቢያን ሀገራት ድምጽ ሊደመጥ ይገባዋል"

Episode Synopsis

''ሰርጌይ ላቭሮቭ አፍሪካና ካሪቢያን ሀገራትን በተመለከተ ያነሷቸው ነጥቦች ሁነኛ ማንቂያ ናቸው።" - ሲነሳ ደምሴ''የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ብቻ ሳይሆን ሌሎች ዓለም አቀፍ የፋይናንስ ተቋማትም እንደ አዲስ መታደስ አለባቸው።" - ዶ/ር ሰዒድ አህመድ
የዛሬው የሶቨርኒቲ ሶርስስ ዝግጅት በተባበሩት መንግስታት ጉባዔ ላይ የሩሲያው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌይ ላቭሮቭ ያነሷቸውን ቁልፍ ነጥቦች በተመለከተ የፖለቲካ ሳይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነቶች ባለሙያዎች ዶ/ር ሰዒድ አህመድ እና ሲነሳ ደምሴን ጋብዟቸዋል።
በእንግሊዘኛ የቀረበውን ሙሉ ፕሮግራም  ያዳምጡ:


More episodes of the podcast Sovereignty Sources