Quran Tafsir by Ustaz Hussain Issa

Quran Tafsir by Ustaz Hussain Issa

Por: Nesiha Atlanta
ከኢብን ከሢር እና ኢማም ሲዕዲ የተውጣጣውን የቁርአን ተፍሲር ዘወትር ቅዳሜ በመስጂድ አት-ተውሂድ ኡስታዝ ሁሴን ኢሳ እጅግ በጣም ግልጽ እና ማራኪ በሆነ አቀራረብ የሚሰጠውን ደርስ ነሲሃ ዳዕዋ አትላንታ ወደ እናንተ ይዞላችሁ ሲቀርብ ከከፍተኛ ደስታ ጋር ነው፣ ይህንንም ስራችን የአላህ ፊት ፈልገን ሲሆን ያዘጋጀነው፣ አላህም ይህንን ስራችን እንዲቀበለን የሁልጊዜ ዱአችን ነው። ይህንን ዳዕዋ ለአዳመጠው ሁሉ አላህ መልካሙን ሁሉ እንዲሰጠው፣ በሰማነው የምንሰራ፣ ላልሰማው የምናደርስ እንድንሆን ዱአ እናደርጋለን። አላህም ዱአን ተቀባይ ጌታ ነው።
255 episodios disponibles

Latest episodes of the podcast Quran Tafsir by Ustaz Hussain Issa