Episode Synopsis "መግቢያ"
የግሬሻን ብልጣሶር የብልህነት መንገድ፤ ጀግናው የሚል ርእስ ያለውን እና በኤፍሬም ጀማል አብዱ ተተርጉሞ በቴዎድሮስ ሸዋንግዛው አርትዖቱ የተሠራለትን የ2013 አንደኛ እትም ክፍሎች መጽሐፉ ላይ እንደሠፈሩበት ቅደም ተከተል አጋራለሁ። ይህ የሽፋን ልባሱ፣ የመጀመሪያ አካፋይ ገጽ ላይ የሠፈረው አጭር ግጥም ከእነ መግቢያው የቀረበበት ነው። ቀጣዮቹ በቁጥር የተቀመጡ በመሆናቸው ርእሶቹም ያንን መልክ ይዘው ይቀጥላሉ።