intro

21/12/2021 1 min

Episode Synopsis

በመንገዴ ፖድካስት ክርስቲያን ወጣቶች በህይወት መንገዳቸው በሁለንተናዊ ማለትም በመንፈሳዊ፣ በስሜታዊ፣ በአካላዊ እና በማህበረሳዊ ህይወት እንዲያድጉ የሚያግዝ እና በወጣቶች ዘንድ አንገብጋቢ የሆኑ ጉዳዮችን በመዳሰስ መፅሐፍ ቅዱሳዊ የሆነ መሰረት እንዲኖረን የሚረዳን ፕሮግራም ነዉ። አብረን እንደግ!