የትዝታው ንጉሥ ማሕሙድ አህመድ| WezWez Addis

08/01/2025 7 min Temporada 1 Episodio 1
የትዝታው ንጉሥ ማሕሙድ አህመድ| WezWez Addis

Listen "የትዝታው ንጉሥ ማሕሙድ አህመድ| WezWez Addis"

Episode Synopsis

በስኬት ቀመር ውስጥ የአንድን ዋጋ ማግኘት ቀላል አይደለም:: “አንድ ካላሉ… አንደኛ መባሉ ህልም ነው”የመሀሙድ ስኬት ሚስጥር ይሄ ነው:: አንድ ብሎ ለመጀመር የኔታ ጋር መሄድ ሳያስፈልገው አንድ ጀመረ፤ ሊስትሮውን አንስቶ ጫማ እያሳመረ ችግሩን አብሮ ጠረገ::ማሕሙድ አህመድ

More episodes of the podcast Dj Kingston WezWez